በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ንዑስ መምረጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

አማርኛ

ከሰዎች ጋር ያለን ግንኙነት

ጓደኝነት መመሥረት

ጥሩ ጓደኛ የሚባለው ምን ዓይነት ሰው ነው?

ብዙ ሰዎች ጥሩ ጓደኛ ማግኘት አስፈላጊ እንደሆነ ያምናሉ። ጥሩ ጓደኛ መሆን የምትችለው እንዴት ነው? ይህ ርዕስ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሚገኙ አራት መመሪያዎችን ያብራራል።

እውነተኛ ጓደኛ የሚባለው ምን ዓይነት ጓደኛ ነው?

አስመሳይ ጓደኛ ማግኘት ቀላል ነው፤ ይሁን እንጂ እውነተኛ ጓደኛ ማግኘት የምትችለው እንዴት ነው?

እውነተኛ ጓደኛ ማግኘት የሚቻለው እንዴት ነው?

ጓደኝነትን ለማጠናከር የሚረዱ አራት ነጥቦችን እንድታነብ እንጋብዝሃለን።

እውነተኛ ጓደኞቼ እነማን ናቸው?

እውነተኛና ዘላቂ ጓደኝነት መመሥረት የምትችለው እንዴት እንደሆነ ለማወቅ ይህን ርዕስ እንድታነብ እንጋብዝሃለን።

ተጨማሪ ጓደኞችን ማፍራት ይኖርብኝ ይሆን?

በጣም ከምትቀርባቸው ልጆች ጋር ስትሆን ነፃነት እንደሚሰማህ የታወቀ ነው፤ ይሁንና ከእነሱ ጋር ብቻ መቀራረብህ ጉዳት ሊያስከትልብህም ይችላል። ለምን?

ብቸኝነት

ብቸኝነትን መቋቋም የሚቻለው እንዴት ነው?

የብቸኝነት ስሜት በጤንነትህ ላይ በየቀኑ 15 ሲጋራዎችን ከማጨስ ጋር የሚተካከል ጉዳት ሊያስከትልብህ ይችላል። እንደተገለልክ ወይም ብቸኛ እንደሆንክ እንዳይሰማህ ምን ማድረግ ትችላለህ?

ብቸኝነት ይሰማሃል?

ብቸኝነትን ለማሸነፍና ዘላቂ ጓደኝነት ለመመሥረት የሚረዱ ሦስት ነጥቦችን ተመልከት።

ከሌሎች ጋር ለመግባባት አትቸገርም? ወይስ ብቸኛ እንደሆንክ ይሰማሃል?

ጓደኞች ማግኘት አስቸጋሪ ሊሆን ይችላል። ጓደኛ ለማግኘት የግድ በሁሉም ዘንድ ተወዳጅ መሆን አለብህ? ከሌሎች ጋር መግባባትና እውነተኛ ጓደኞች ማግኘት የምትችለው እንዴት ነው?

ጓደኛ የሌለኝ ለምንድን ነው?

ብቸኛ እንደሆንክ ወይም ጓደኛ እንደሌለህ የሚሰማህ አንተ ብቻ አይደለህም። ሌሎች ወጣቶች ይህን ስሜት ማሸነፍ የቻሉት እንዴት እንደሆነ አንብብ።

በኤሌክትሮኒክ መሣሪያዎች መገናኘት

ማኅበራዊ ድረ ገጽ ላይ ፎቶዎችን ከማውጣቴ በፊት የትኞቹን ጉዳዮች ማወቅ ይኖርብኛል?

የምትፈልጊያቸው ፎቶዎችሽን ኢንተርኔት ላይ ማውጣት ከጓደኞችሽና ከቤተሰብሽ ጋር እንዳትራራቂ የሚያስችል አመቺ ዘዴ ነው፤ ሆኖም አንዳንድ አደጋዎችም አሉት።

ማኅበራዊ ድረ ገጾችን ስትጠቀም አስተዋይ ሁን

በኢንተርኔት አማካኝነት ከጓደኞችህ ጋር ስትገናኝ አስተዋይ ሁን።

የጽሑፍ መልእክት ስለ መለዋወጥ ምን ማወቅ ይኖርብኛል?

የጽሑፍ መልእክት መላላክ ከሌሎች ጋር ያለህን ግንኙነትና መልካም ስምህን ሊያበላሽብህ ይችላል። እንዴት? መልሱን ማንበብ ትችላለህ።

የጽሑፍ መልእክት ስትለዋወጡ መልካም ምግባር ማሳየት

የጽሑፍ መልእክትህን ለማየት ጨዋታህን ማቋረጥ ተገቢ ነው? ወይስ ጨዋታውን ላለማቋረጥ ስትል መልእክቱን ችላ ማለት ይሻላል?

መጠናናት

ፍቅር ነው ጓደኝነት?—ክፍል 1፦ እያስተላለፈልኝ ያለው ምን ዓይነት መልእክት ነው?

አንድ ሰው፣ ለአንቺ የፍቅር ስሜት እንዳለው አሊያም የሚያይሽ እንደ ጓደኛው ብቻ እንደሆነ ለመለየት የሚረዱሽ ነጥቦች በዚህ ርዕስ ሥር ቀርበዋል።

ፍቅር ነው ጓደኝነት?—ክፍል 2፦ ምን ዓይነት መልእክት እያስተላለፍኩ ነው?

ጓደኛሽ ከእሱ ጋር የፍቅር ግንኙነት መጀመር እንደምትፈልጊ ያስብ ይሆን? እነዚህን ጠቃሚ ምክሮች ተመልከቺ።

ጓደኝነት ገደቡን ሲያልፍ

‘ከጓደኝነት ያለፈ ምንም ነገር የለንም’ ብላችሁ ታስባላችሁ? ይህ ዓይነቱ አመለካከት ትክክል መሆን አለመሆኑን ለማወቅ የመጽሐፍ ቅዱስ መመሪያዎችን መርምሩ።

እውነተኛ ፍቅር ነው ወይስ የወረት?

በእውነተኛ ፍቅርና በወረት ፍቅር መካከል ምን ልዩነት አለ?

ማሽኮርመም ምንም ጉዳት የለውም?

ማሽኮርመም ምንድን ነው? አንዳንድ ሰዎች የሚያሽኮረምሙት ለምንድን ነው? ማሽኮርመም ጉዳት አለው?

የፍቅር ጓደኝነት ለመመሥረት ደርሰሃል?

የፍቅር ጓደኝነት ለመመሥረት ዝግጁ መሆንህን ለማወቅ የሚረዱ አራት ጥያቄዎችን ተመልከት።

ለማግባት ዝግጁ ነህ?

የዚህን ጥያቄ መልስ ለማወቅ ስለ ራስህ በደንብ ማወቅ ይኖርብሃል። ራስህን በሐቀኝነት መመርመርህ ይህን ለማድረግ ያስችልሃል።

አንድ ሰው ለትዳር እንደሚሆንሽ ማወቅ የምትችዪው እንዴት ነው?

ውጫዊ ከሆኑት ነገሮች አልፈሽ የጓደኛሽን እውነተኛ ማንነት ማወቅ የምትችዪው እንዴት ነው?

ብትለያዩ ይሻል ይሆን?—ክፍል 1

ጋብቻ ዘላቂ ጥምረት ነው። በመሆኑም የወንድ ጓደኛሽ እንደማይሆንሽ ከተገነዘብሽ ውስጥሽ የሚነግርሽን ማዳመጥ አለብሽ!

ብንለያይ ይሻል ይሆን?—ክፍል 2

ከወንድ ጓደኛሽ ጋር ያለሽን ግንኙነት ማቋረጥ ቀላል እንዳልሆነ የታወቀ ነው። ውሳኔሽን በምን መንገድ ብታሳውቂው ይሻላል? መለያየቱ ያስከተለብሽን ጉዳት ለመቋቋም ምን ሊረዳሽ ይችላል?

መጠናናት ስታቆሙ

ከአንድ ሰው ጋር መለያየት የሚያስከትለውን ሥቃይ ተቋቁሞ መቀጠል የሚቻለው እንዴት ነው?

አለመግባባትን መፍታት

ሰላም መፍጠር የሚቻለው እንዴት ነው?

በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሚገኙ ጠቃሚ መመሪያዎች ቀደም ሲል ጠላት የነበሩ ሰዎች ሰላም እንዲፈጥሩና ወዳጆች እንዲሆኑ አስችለዋቸዋል።

ይቅር ማለት ሲባል ምን ማለት ነው?

መጽሐፍ ቅዱስ የበደለህን ሰው ይቅር ለማለት የሚረዱ አምስት እርምጃዎችን ይዟል።

ይቅር ማለት የምትችሉት እንዴት ነው?

ይቅር ማለት ከባድ ሊሆን የሚችለው ለምንድን ነው? በዚህ ረገድ መጽሐፍ ቅዱስ የሚሰጠው ምክር ሊረዳችሁ የሚችለው እንዴት ነው?