በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ንዑስ መምረጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

አማርኛ

አሳዛኝ ሁኔታዎችን መቋቋም

መከራና ሥቃይ

መጽሐፍ ቅዱስ ስለ መከራ ምን ይላል?

አምላክ መከራና ሥቃይ ሲደርስብን ያዝንልናል?

የደረሰብኝን አሳዛኝ ሁኔታ መቋቋም የምችለው እንዴት ነው?

እንዲህ ዓይነት ሁኔታ ያጋጠማቸው ወጣቶች ችግሩን እንዲቋቋሙ ምን እንደረዳቸው ተናግረዋል።

የፆታ ጥቃትን በተመለከተ ማወቅ ያለብኝ ነገር ምንድን ነው?—ክፍል 2፦ ከጥቃቱ ማገገም

የፆታ ጥቃት ሰለባ የሆኑ ሰዎች ካጋጠማቸው የስሜት ሥቃይ ማገገም የቻሉት እንዴት እንደሆነ ራሳቸው የተናገሩትን ሐሳብ አንብብ።

አምላክ በሰው ልጆች ላይ የሚደርሰው መከራ ያሳስበዋል?

አንዳንድ ሰዎች በዓለም ላይ ያለውን መከራ ሲያዩ አምላክ መኖሩን ይጠራጠራሉ። አምላክ እኛ መከራ ሲደርስብን ምን እንደሚሰማው ማወቅ ትፈልጋለህ? የአምላክ ቃል ይህን በተመለከተ ምን እንደሚል እንድታነብ እንጋብዝሃለን።

አምላክ ክፋትና መከራ እንዲኖር የፈቀደው ለምንድን ነው?

ክፋት የጀመረው እንዴት ነው? አምላክ መከራና ሥቃይ እስከ አሁን እንዲቀጥል የፈቀደው ለምንድን ነው? መከራና ስቃይ የማይኖርበት ጊዜ ይመጣ ይሆን?

አምላክ ናዚዎች ያደረሱትን እልቂት ያላስቆመው ለምንድን ነው?

ብዙዎች አፍቃሪ የሆነው አምላክ እንዲህ ያለው መከራ ሲደርስ ዝም ብሎ የሚመለከተው ለምን እንደሆነ ይጠይቃሉ። የመጽሐፍ ቅዱስ የሚሰጠውን መልስ አንብብ!

መከራ የሚወገድበት ጊዜ ቀርቧል!

አምላክ፣ ለመከራ መንስኤ የሆኑ ነገሮችን በሙሉ ለማስወገድ ቃል ገብቷል። ይህንን የሚያደርገው መቼና እንዴት ነው?

የሚወዱትን ሰው በሞት ማጣት

የምትወደውን ሰው በሞት ስታጣ

አንድ ሰው ሐዘን ሲያጋጥመው ሁኔታውን መቋቋም የሚችለው እንዴት ነው? በሞት የተለዩን ሰዎች ምን ተስፋ አላቸው?

መከራ ሲደርስ—የሚወዱትን ሰው በሞት ማጣት

ከ16 ዓመታት በፊት አምስት የሮናልዱ የቅርብ ቤተሰብ አባላት በመኪና አደጋ ሕይወታቸውን አጥተዋል። ሮናልዱ አሁንም ድረስ ሐዘኑ ባይወጣለትም ውስጣዊ ሰላም ማግኘት ችሏል።

ወላጅ ሲሞት

ወላጅን በሞት ማጣት ከባድ ሐዘን ያስከትላል። ወላጃቸውን በሞት ያጡ ልጆች የደረሰባቸውን ሐዘን እንዲቋቋሙ ምን ሊረዳቸው ይችላል?

ልጆች ሐዘን ሲደርስባቸው

መጽሐፍ ቅዱስ የቤተሰብ አባላቸውን በሞት በማጣታቸው ምክንያት ሐዘን የደረሰባቸውን ሦስት ወጣቶች የረዳቸው እንዴት ነው?

ልጅህ ስለ ሞት ሲጠይቅህ

ልጆች ከዚህ ጋር በተያያዘ የሚያነሱትን ጥያቄ እንዴት መመለስ እንደምትችል እንዲሁም የቅርብ ሰው ሲሞትባችሁ ልጆች ሐዘኑን እንዲቋቋሙ መርዳት የምትችለው እንዴት እንደሆነ የሚገልጹ አራት ነጥቦችን አንብብ።

የሞቱ ሰዎች ያላቸው ተስፋ—እርግጠኛ መሆን የምትችለው እንዴት ነው?

መጽሐፍ ቅዱስ በትንሣኤ ለማመን የሚያስችሉ ሁለት አጥጋቢ ምክንያቶች ይሰጠናል።

የሞቱ ሰዎች ምን ተስፋ አላቸው?

ስንሞት ምን እንሆናለን? በሞት የተለዩንን የምንወዳቸውን ሰዎች እንደገና የማየት አጋጣሚ ይኖራል?

አደጋዎች

ቅድመ ዝግጅት ማድረግና አደጋው ያስከተለውን ሁኔታ መቋቋም

ዝግጅት ለማድረግ ልትወስዳቸው የሚገቡት ጠቃሚ እርምጃዎች የትኞቹ ናቸው? ከአምላክ ጋር ወዳጅነት መመሥረቱ አደጋው የሚያስከትለውን ሁኔታ ለመቋቋም የሚረዳው እንዴት ነው?

አደጋ ሲደርስ ሕይወት ለማዳን የሚያስችሉ እርምጃዎች

እነዚህ እርምጃዎች የራስህንም ሆነ የሌሎችን ሕይወት ለማዳን ያስችላሉ።

አምላክ በዛሬው ጊዜ ሰዎችን ለመቅጣት በተፈጥሮ አደጋዎች ይጠቀማል?

ብዙ ሰዎች አምላክ ሰዎችን ለመቅጣት የተፈጥሮ አደጋዎችን እንደሚጠቀም ያምናሉ። አምላክ ነገሮችን ስለሚያከናውንበት መንገድ መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?

በፊሊፒንስ የደረሰው አውሎ ነፋስ—እምነት መከራን ያሸንፋል

በፊሊፒንስ ከደረሰው ሃያን የተባለ ዝናብ የቀላቀለ ኃይለኛ አውሎ ነፋስ የተረፉ ሰዎች ስለ አደጋው ምን ብለዋል?