በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ንዑስ መምረጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

አማርኛ

ልማዶች እና ሱሶች

ልማዶች

ልማዶችህን መቆጣጠር የምትችለው እንዴት ነው?

ጥሩ ልማዶችን ማዳበርና መጥፎ ልማዶችን ማስወገድ ትችላለህ።

መሳደብ ያን ያህል መጥፎ ነገር ነው?

የስድብ ቃላትን መጠቀም የተለመደ ከመሆኑ አንጻር መሳደብ ችግር አለው?

ፈታኝ ሁኔታዎችን መቋቋም የምችለው እንዴት ነው?

ፈታኝ የሚሆንብህ ሁኔታ ሊፈጠር የሚችልበትን አጋጣሚ ለመቀነስ ወይም ጭራሹኑ ለማስቀረት የሚረዱህን ዘዴዎች ተመልከት።

ትንባሆ፣ ዕፅ እና የአልኮል መጠጥ

መጽሐፍ ቅዱስ ስለ አልኮል መጠጥ ምን ይላል? መጠጣት ኃጢአት ነው?

መጽሐፍ ቅዱስ የወይን ጠጅና ሌሎች የአልኮል መጠጦች የተለያየ ጥቅም ሊኖራቸው እንደሚችል ይናገራል።

የአልኮል መጠጥን በተመለከተ ምን ማወቅ ይኖርብኛል?

በሕግ ከመጠየቅ፣ መልካም ስምህን ከማጣት፣ ከፆታዊ ጥቃት፣ ከሱስና ከሞት ራስህን መጠበቅ የምትችለው እንዴት እንደሆነ ተማር።

ማጨስ በአምላክ ዘንድ እንዴት ይታያል?

በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ትንባሆ ፈጽሞ አልተጠቀሰም፤ ታዲያ በአምላክ ዘንድ እንዴት እንደሚታይ ማወቅ የምንችለው እንዴት ነው?

በሕይወቴ ተመረርኩ

ዲሚትሪ ኮርሹኖቭ የአልኮል ሱሰኛ ነበር፤ በኋላ ላይ መጽሐፍ ቅዱስን በየቀኑ ማንበብ ጀመረ። በሕይወቱ ውስጥ ከፍተኛ ለውጥ እንዲያደርግ የረዳው ምንድን ነው?

የኤሌክትሮኒክ መሣሪያዎች

የቴክኖሎጂ ውጤቶችን የምትጠቀመው በጥበብ ነው?

በዚህ ርዕስ ውስጥ ለቀረቡት አራት ጥያቄዎች መልስ በመስጠት ራስህን ፈትሽ።

ኤሌክትሮኒክ ጌሞችን በተመለከተ ምን ማወቅ ይኖርብኛል?

ከዚህ በፊት ያላሰብከው ጥቅምም ሆነ ጉዳት ሊኖራቸው ይችላል።

የኤሌክትሮኒክ መሣሪያዎች ሕይወትህን እየተቆጣጠሩት ነው?

የምትኖረው በኤሌክትሮኒክ መሣሪያዎች የተሞላ ዓለም ውስጥ ቢሆንም የመሣሪያዎቹ ባሪያ መሆን የለብህም። የኤሌክትሮኒክ መሣሪያዎች ሱሰኛ መሆን አለመሆንህን ማወቅ የምትችለው እንዴት ነው? ከዚህ ሱስ ለመላቀቅስ ማን ማድረግ ትችላለህ?

ቁማር

መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ቁማር ምን ይላል?

ምንም ጉዳት የሌለው መዝናኛ ነው?

ቁማር ኃጢአት ነው?

መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ቁማር ዝርዝር ነገር አይናገርም፤ ታዲያ አምላክ ስለ ቁማር ያለውን አመለካከት ማወቅ የሚቻለው እንዴት ነው?

ፖርኖግራፊ

የብልግና ምስሎች—ጎጂ ናቸው?

የብልግና ምስሎችን መመልከት በግለሰቦችም ሆነ በቤተሰቦች ላይ ምን ጎጂ ተጽዕኖ ያሳድራል?

ፖርኖግራፊ መመልከት የሌለብህ ለምንድን ነው?

ፖርኖግራፊና ሲጋራ ማጨስ ምን የሚያመሳስላቸው ነገር አለ?

የብልግና ምስሎችን መመልከት ሱስ ሆኖብሃል?

መጽሐፍ ቅዱስ የብልግና ምስል ርካሽ ነገር መሆኑን እንድትገነዘብ ይረዳሃል።