በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

የመጽሐፍ ቅዱስ ኢንሳይክሎፒዲያ

የመጽሐፍ ቅዱስ ኢንሳይክሎፒዲያ

ቅዱሳን ጽሑፎችን ጠለቅ ብሎ ማስተዋል (እንግሊዝኛ) ስለተለያዩ የመጽሐፍ ቅዱስ ርዕሰ ጉዳዮች ያለህን ግንዛቤ የሚያሰፋ የተሟላ የመጽሐፍ ቅዱስ ኢንሳይክሎፒዲያ ነው። የግል የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ለማድረግ ተስማሚ የሆነው ይህ ኢንሳይክሎፒዲያ በሺዎች የሚቆጠሩ ርዕሰ ጉዳዮችን በዝርዝር ይዳስሳል፤ ከታች የተዘረዘሩትን እንደ ምሳሌ መጥቀስ ይቻላል፦

  • ሰዎች

  • ቦታዎች

  • ዕፀዋት

  • እንስሳት

  • ወሳኝ ክንውኖች

  • የመጽሐፍ ቅዱስ አባባሎች

  • ባሕርያት

  • መጽሐፍ ቅዱስ በተጻፈባቸው ቋንቋዎች የተሠራባቸው ቃላት

  • እያንዳንዱ የመጽሐፍ ቅዱስ መጽሐፍ

ይህን የመጽሐፍ ቅዱስ ኢንሳይክሎፒዲያ (እንግሊዝኛ) ኢንተርኔት ላይ በነፃ ማንበብ ወይም በፒዲኤፍ ፎርማት የተዘጋጀውን ፋይል በነፃ ማውረድ ትችላለህ።