በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው? (ማጥኛ ጽሑፍ)

ከአምላክ ፍቅር አትውጣ (ክፍል 1)

ይህ ማጥኛ ጽሑፍ የተመሠረተው ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው? በተባለው መጽሐፍ ምዕራፍ 19 ላይ ነው።

አምላክን መውደድ ሲባል ምን ማለት ነው? አንድ ክርስቲያን አምላክን ለመውደድ እንዲነሳሳ የሚያደርገው ምንድን ነው?