ሕይወታችንን በአምላክ መሥፈርቶች መሠረት መምራት ጥረት ይጠይቃል። እንዲህ ያለ ጥረት ማድረጋችን ጥቅም አለው? መጽሐፍ ቅዱስ ስለዚህ ጉዳይ ምን እንደሚል ተመልከት።