በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው?

ቤዛው—ከሁሉ የላቀ የአምላክ ስጦታ (ክፍል 2)

ቤዛው እኛን የሚጠቅመን እንዴት እንደሆነና ለዚህ ዝግጅት ያለንን አድናቆት እንዴት ማሳየት እንደምንችል እንድትመረምር እንጋብዝሃለን። ይህን ፒዲኤፍ አትም፤ ከዚያም ለጥያቄዎቹ መልስ ስጥ።