በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው?

ሙታን የት ናቸው? (ክፍል 2)

የመጀመሪያው ሰው የነበረው አዳም የሞተው ለምንድን ነው? አምላክ መጀመሪያውኑ የሰው ልጆች እንዲሞቱ አስቦ ነበር? መጽሐፍ ቅዱስ ለእነዚህ ጥያቄዎች የሚሰጠውን መልስ ተመልከት። ይህን ፒዲኤፍ አትምና ለጥያቄዎቹ መልስ ስጥ።