በአንዳንድ መጫወቻዎች መጫወት የሌለብን ለምንድን ነው? የዚህን ጥያቄ መልስ ከካሌብ ጋር መማር ትችላለህ፤ ካሌብ የይሖዋ ወዳጅ መሆን ይፈልጋል።