በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ትምህርት 8፦ ዕቃዎችህን በሥርዓት አስቀምጥ

ትምህርት 8፦ ዕቃዎችህን በሥርዓት አስቀምጥ

ልክ እንደ ይሖዋ አንተም ነገሮችን በሥርዓት ማስቀመጥ ትችላለህ? ካሌብ በዚህ ረገድ ትምህርት አግኝቷል።

እነዚህንስ አይተሃቸዋል?

የይሖዋ ወዳጅ ሁን መልመጃዎች

ካሌብ ቤቱን ሲያስተካክል አግዘው!

ይህን መልመጃ አውርደው ወይም አትመው፤ ከዚያም ካሌብ አለቦታቸው የተቀመጡትን አምስት መጫወቻዎች እንዲያገኝ እርዳው።