በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ትምህርት 34፦ ሌሎችን መርዳት

ትምህርት 34፦ ሌሎችን መርዳት

ኢየሱስ “እፈልጋለሁ” በማለት ሰዎችን መርዳት እንደሚፈልግ አሳይቷል። አንተስ የእሱን ምሳሌ መከተል የምትችለው እንዴት ነው?

 

በተጨማሪም ይህን ተመልከት

የይሖዋ ወዳጅ ሁን መልመጃዎች

ሌሎችን መርዳት

ኢየሱስ የሥጋ ደዌ ያለበትን ሰው ረድቶታል፤ እኛም የተቸገሩ ወንድሞቻችንን መርዳት እንችላለን።