አድናቂ ሁን አድናቂ ሁን አባትና እናትህን እንድታደንቃቸው የሚያደርግህ ምንድን ነው? አድናቆትህን ልታሳያቸው የምትችለውስ እንዴት ነው? ይቅርታ፣ ማጫወቻው መሥራት አልቻለም። ይህን ቪዲዮ አውርድ እነዚህንስ አይተሃቸዋል? የይሖዋ ወዳጅ ሁን መልመጃዎች አድናቂ ሁን፦ የሙዚቃ ኖታ እና ግጥም ስላደረጉላችሁ ነገሮች ወላጆቻችሁን አመስግኗቸው!