በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ንዑስ መምረጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

አማርኛ

እንስሳትን የፈጠረው ይሖዋ ነው!

“ሁሉንም ነገሮች የፈጠረው ይሖዋ ነው” የሚለውን ቪዲዮ ተመልከት። ይህን መልመጃ አውርድና ሁሉንም እንስሳት ተስማሚውን ቀለም ቀባ!

 

በተጨማሪም ይህን ተመልከት

የይሖዋ ወዳጅ ሁን

‘ሁሉንም ነገሮች የፈጠረው ይሖዋ ነው’

ይሖዋ የፈጠረው የመጀመሪያው ነገር ምን እንደሆነ ታውቃለህ? ከካሌብ ጋር አብረህ እየሄድህ ነገሮች የተፈጠሩበትን ቅደም ተከተል መማር ትችላለህ።