የፍቅር መንገድ
ኢየሱስ ለቤተሰቦቻችንና ለሌሎች ሰዎች ፍቅር ማሳየት የምንችልበትን መንገድ አሳይቶናል። የእሱን ምሳሌ መከተል የምንችለው እንዴት እንደሆነ እስቲ እንመልከት።
እነዚህንስ አይተሃቸዋል?
የይሖዋ ወዳጅ ሁን መዝሙሮች
“መንገዱ ይህ ነው” (መዝሙር 54)
የአምላክን ድምፅ እንደምትሰማና ኢየሱስ በሄደበት መንገድ እንደምትሄድ ማሳየት የምትችለው እንዴት ነው?
ተከታታይ ርዕሶች
ከይሖዋ ወዳጆች ተማሩ—መልመጃዎች
እነዚህን መልመጃዎች ተጠቅማችሁ ከይሖዋ ወዳጆች ተማሩ በሚሉት ተከታታይ ቪዲዮዎች ላይ ያሉትን ትዕይንቶች ለመፍጠር ሞክሩ፤ ከዚያም ከታሪኩ የሚገኙትን ትምህርቶች አስመልክቶ ከልጆቻችሁ ጋር ተወያዩ።
የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች
የልጆች ቪዲዮዎች እና መልመጃዎች
ልጆቻችሁን መንፈሳዊ ትምህርት ለማስተማር የሚያግዟችሁ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ቪዲዮዎች እና አዝናኝ መልመጃዎች።