መዝሙር 20⁠ን ከዘመርክ በኋላ ይህን ሥዕል ቀለም ቀባ፤ ከዚያም ስብሰባዎቻችን አስፈላጊ የሆኑበትን ምክንያት ማስታወስ እንድትችል መዝሙር 133:1⁠ን በቃልህ ያዝ።