በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ውዱ ልጄ

ውዱ ልጄ

ይሖዋ ልጆችን ይወዳል። በአሁኑ ወቅት ብዙ መልካም ነገሮችን ያደርግላቸዋል፤ ወደፊት ደግሞ ከአሁኑም እጅግ የላቁ መልካም ነገሮችን በማድረግ ይባርካቸዋል!

እነዚህንስ አይተሃቸዋል?

የይሖዋ ወዳጅ ሁን—ኦሪጅናል መዝሙሮች

ውዱ ልጄ

ልጆች የይሖዋ ስጦታዎች ናቸው። ወደፊት ገነት ስንገባ ስለሚጠብቀን አስደሳች ሕይወት ለልጆቻችሁ ዘምሩላቸው።

ተከታታይ ርዕሶች

ከይሖዋ ወዳጆች ተማሩ​—መልመጃዎች

እነዚህን መልመጃዎች ተጠቅማችሁ ከይሖዋ ወዳጆች ተማሩ በሚሉት ተከታታይ ቪዲዮዎች ላይ ያሉትን ትዕይንቶች ለመፍጠር ሞክሩ፤ ከዚያም ከታሪኩ የሚገኙትን ትምህርቶች አስመልክቶ ከልጆቻችሁ ጋር ተወያዩ።

የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች

የልጆች ቪዲዮዎች እና መልመጃዎች

ልጆቻችሁን መንፈሳዊ ትምህርት ለማስተማር የሚያግዟችሁ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ቪዲዮዎች እና አዝናኝ መልመጃዎች።