በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ንዑስ መምረጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

አማርኛ

ካሌብ ቤቱን ሲያስተካክል አግዘው!

ይህን መልመጃ አውርድ፤ ከዚያም ካሌብ አምስት መጫወቻዎቹን ፈልጎ እንዲያገኝ እርዳው። ካሌብ እናቱን በመታዘዝ ዕቃዎቹን ማስተካከል ይፈልጋል።

 

በተጨማሪም ይህን ተመልከት

የይሖዋ ወዳጅ ሁን

ዕቃዎችህን በሥርዓት አስቀምጥ

ይሖዋ ለሁሉም ነገር ቦታ አዘጋጅቷል። አንተም ዕቃዎችህን በሥርዓት ማስቀመጥና ንጹሕ መሆን የምትችልበትን መንገድ መማር ትችላለህ!