ይሖዋ አመስጋኝ እንድንሆን ይፈልጋል። አመስጋኝ መሆን ከምንችልባቸው መንገዶች አንዱን እንመልከት።