የምንወደው ሰው ሲሞት በጣም እናዝናለን። ሆኖም ይሖዋ ይረዳናል። ይሖዋ የሚረዳን እንዴት እንደሆነ እንመልከት።