ልዩነቱን ለማግኘት ሞክሩ፦ የትላልቅ ስብሰባዎች መልመጃ
ልጆች፣ በእነዚህ ሁለት ሥዕሎች መካከል ያሉትን ልዩነቶች መናገር ትችላላችሁ? እናንተ ማድረግ ያለባችሁን የሚያሳየው ሥዕል የትኛው ነው?
እነዚህንስ አይተሃቸዋል?
የይሖዋ ወዳጅ ሁን
በአንድነት አብሮ መሥራት (መዝሙር 101)
በብሔራት አቀፍ ስብሰባ ወቅት በክርስቲያን ወንድሞቻችን መካከል የሚታየውን ክርስቲያናዊ አንድነት ተመልከት።
ተከታታይ ርዕሶች
ከይሖዋ ወዳጆች ተማሩ—መልመጃዎች
እነዚህን መልመጃዎች ተጠቅማችሁ ከይሖዋ ወዳጆች ተማሩ በሚሉት ተከታታይ ቪዲዮዎች ላይ ያሉትን ትዕይንቶች ለመፍጠር ሞክሩ፤ ከዚያም ከታሪኩ የሚገኙትን ትምህርቶች አስመልክቶ ከልጆቻችሁ ጋር ተወያዩ።
የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች
የልጆች ቪዲዮዎች እና መልመጃዎች
ልጆቻችሁን መንፈሳዊ ትምህርት ለማስተማር የሚያግዟችሁ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ቪዲዮዎች እና አዝናኝ መልመጃዎች።