የሥዕል ጨዋታዎች ያዕቆብ፣ ዔሳው እና ቀይ ወጡ አጫውት ይህን የሥዕል ጨዋታ አውርደህ በማተም ያዕቆብ እና ዔሳው ስለተባሉት በአንድ ወቅት ጥሩ ግንኙነት ያልነበራቸው መንትዮች እውቀት መቅሰም ትችላለህ። ተዛማጅ ርዕሰ ጉዳዮች የሥዕል ጨዋታዎች እነዚህንስ አይተሃቸዋል? የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ ካርዶች የያዕቆብ የመጽሐፍ ቅዱስ ካርድ ይሖዋ ለያዕቆብ ምን ብሎ ቃል ገባለት? ይህን የመጽሐፍ ቅዱስ ካርድ በማውረድ ይህን መማር ትችላለህ። የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ ካርዶች የዔሳው የመጽሐፍ ቅዱስ ካርድ ዔሳው ቅዱስ ለሆኑ ነገሮች አድናቆት እንዳልነበረው ያሳየው እንዴት ነው? ይህን የመጽሐፍ ቅዱስ ካርድ በማተም መልሱን ማግኘት ትችላለህ። የቤተሰብ አምልኮ ፕሮጀክት ያዕቆብ እና ዔሳው ከያዕቆብ እና ዔሳው ምን ትምህርት ማግኘት ትችላላችሁ? በሥዕል የቀረበውን የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ አንብቡ፤ ከዚያም መልመጃዎቹንና ተያይዞ የቀረበውን ለወላጆች የተሰጠውን መመሪያ በማውረድ ለቤተሰብ አምልኮ ተጠቀሙበት። ሥዕላዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች የያዕቆብ ወንዶች ልጆች ታሪክ ወንድምህ፣ እህትህ ወይም ጓደኛህ አንተ በጣም የምትፈልገውን ነገር ሲያገኙ ምን ዓይነት አመለካከት ሊኖርህ ይገባል? የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች የልጆች ቪዲዮዎች እና መልመጃዎች ልጆቻችሁን መንፈሳዊ ትምህርት ለማስተማር የሚያግዟችሁ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ቪዲዮዎች እና አዝናኝ መልመጃዎች። አጋራ አጋራ ያዕቆብ፣ ዔሳው እና ቀይ ወጡ የሥዕል ጨዋታዎች ያዕቆብ፣ ዔሳው እና ቀይ ወጡ አማርኛ ያዕቆብ፣ ዔሳው እና ቀይ ወጡ https://cms-imgp.jw-cdn.org/img/p/502013237/univ/art/502013237_univ_sqr_xl.jpg