የሥዕል ጨዋታዎች ሕፃኑ ሙሴ ተገኘ አጫውት ይህን ቀለም የሚቀባ ሥዕል አውርድ፤ ከዚያም በአባይ ወንዝ ውስጥ ያሉት ሦስት ሰዎች እነማን እንደሆኑ ለማወቅ ሞክር። አውርድ ተዛማጅ ርዕሰ ጉዳዮች የሥዕል ጨዋታዎች እነዚህንስ አይተሃቸዋል? የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ ካርዶች ሚርያም የመጽሐፍ ቅዱስ ካርድ ሚርያም የተጫወተችው የሙዚቃ መሣሪያ ምን ይባላል? ይህን የመጽሐፍ ቅዱስ ካርድ በማውረድ መልሱን ማወቅ ትችላለህ። የቤተሰብ አምልኮ ፕሮጀክት ሙሴ በግብፅ አደገ ሙሴ በልጅነቱ በግብፅ ካሳለፈው ሕይወት ምን እንማራለን? እነዚህን መልመጃዎች በማውረድ በቤተሰብ ተወያዩባቸው። ሥዕላዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች ሙሴ በግብፅ አደገ የሙሴ እናት፣ ሙሴን አባይ ወንዝ ላይ ያስቀመጠችው ለምን ነበር? ስለ ሙሴ፣ ስለ ቤተሰቦቹ እንዲሁም ስለ ፈርዖን ሴት ልጅ አንብብ። ለታዳጊ ወጣቶች የተዘጋጁ መልመጃዎች የሙሴ ቤተሰብ የሙሴ ቤተሰቦች ይሖዋን በታማኝነት አገልግለዋል። ስማቸውን ማወቅ ትፈልጋለህ? የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች የልጆች ቪዲዮዎች እና መልመጃዎች ልጆቻችሁን መንፈሳዊ ትምህርት ለማስተማር የሚያግዟችሁ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ቪዲዮዎች እና አዝናኝ መልመጃዎች። አጋራ አጋራ ሕፃኑ ሙሴ ተገኘ የሥዕል ጨዋታዎች ሕፃኑ ሙሴ ተገኘ አማርኛ ሕፃኑ ሙሴ ተገኘ https://cms-imgp.jw-cdn.org/img/p/502014108/univ/art/502014108_univ_sqr_xl.jpg