የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ ካርዶች ዳዊት አጫውት ይህን የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ ካርድ በማውረድ ስለ ዳዊት መማር ትችላለህ። ቆርጠህ አውጣውና ለሁለት አጥፈህ አስቀምጠው። ተዛማጅ ርዕሰ ጉዳዮች የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ ካርዶች እነዚህንስ አይተሃቸዋል? የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ ካርዶች ንጉሥ ሳኦል የመጽሐፍ ቅዱስ ካርድ ሳኦል የእስራኤል የመጀመሪያ ንጉሥ ሆኖ መግዛት በጀመረበት ወቅት ትሑት ሰው ነበር። የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ ካርዶች የዮናታን የመጽሐፍ ቅዱስ ካርድ ዮናታን ጓደኛውን ዳዊትን በታማኝነት ደግፏል። ዮናታን ከተወው ምሳሌ ምን ትምህርት ማግኘት ትችላለህ? ሥዕላዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች ዳዊት በድፍረት እርምጃ ወስዷል ዳዊት ጎልያድን እንደሚያሸንፈው እርግጠኛ የነበረው ለምንድን ነው? አንተስ ትክክል የሆነውን ነገር ለማድረግ ድፍረት ልታገኝ የምትችለው እንዴት ነው? የሥዕል ጨዋታዎች ይሖዋ ልብን ያያል ቀለም በመቀባት ልትደሰትበት የምትችለውን ይህን ጨዋታ በማውረድ በአምላክ ፊት ውብ ሆነህ እንድትታይ የሚያደርጉ ባሕርያት የትኞቹን እንደሆኑ መማር ትችላለህ። ልጆቻችሁን አስተምሩ ዳዊት አልፈራም ዳዊት ይህን ያህል ደፋር እንዲሆን የረዳው ምን እንደሆነ ለማወቅ ይህንን አስደሳች የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ አንብብ። የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች የልጆች ቪዲዮዎች እና መልመጃዎች ልጆቻችሁን መንፈሳዊ ትምህርት ለማስተማር የሚያግዟችሁ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ቪዲዮዎች እና አዝናኝ መልመጃዎች። አጋራ አጋራ ዳዊት የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ ካርዶች የዳዊት የመጽሐፍ ቅዱስ ካርድ አማርኛ የዳዊት የመጽሐፍ ቅዱስ ካርድ https://cms-imgp.jw-cdn.org/img/p/502012432/univ/art/502012432_univ_sqr_xl.jpg