ይህን የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ ካርድ በማውረድ የይስሐቅና የርብቃ ልጅ ስለሆነው ስለ ያዕቆብ መማር ትችላለህ። አትመው፤ ከዚያም ቆርጠህ አውጣውና ለሁለት አጥፈህ አስቀምጠው።