በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ ካርዶች

ናኦሚ

ይህን የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ ካርድ አውርድ፤ ሩት የተባለችውን የልጇን ሚስት ስለረዳችው ስለ ናኦሚ ተማር። አትመው፤ ካርዱን ቆርጠህ አውጣውና ለሁለት አጥፈህ አስቀምጠው።