የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ ካርዶች ሰለሞን አጫውት ይህን የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ ካርድ በማውረድ ስለ ሰለሞን መማር ትችላለህ። ቆርጠህ አውጣውና ለሁለት አጥፈህ አስቀምጠው። ተዛማጅ ርዕሰ ጉዳዮች የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ ካርዶች እነዚህንስ አይተሃቸዋል? የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ ካርዶች የዳዊት የመጽሐፍ ቅዱስ ካርድ የዳዊትንና የጎልያድን ታሪክ ታውቀው ይሆናል። ሆኖም ስለ ዳዊት ልትማረው የምትችል ብዙ ነገር ይኖራል። ሥዕላዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች ይሖዋ ሰለሞንን ጥበበኛ አደረገው ሰለሞን በምድር ላይ ካለ ከማንኛውም ንጉሥ ይበልጥ ጥበበኛ ነበር። ሰለሞን ጥበበኛ መሆን የቻለው እንዴት ነው? ከጊዜ በኋላ የሠራቸው ስህተቶች ምንድን ናቸው? የሥዕል ጨዋታዎች ሰለሞን የጥበብ እርምጃ ወሰደ ከሥዕሉ ላይ የጎደለው ነገር ምንድን ነው? ነጥቦቹን በመስመር አገናኝ፤ ከዚያም ሥዕሉን ቀለም ቀባው። የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች የልጆች ቪዲዮዎች እና መልመጃዎች ልጆቻችሁን መንፈሳዊ ትምህርት ለማስተማር የሚያግዟችሁ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ቪዲዮዎች እና አዝናኝ መልመጃዎች። አጋራ አጋራ ሰለሞን የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ ካርዶች የሰለሞን የመጽሐፍ ቅዱስ ካርድ አማርኛ የሰለሞን የመጽሐፍ ቅዱስ ካርድ https://cms-imgp.jw-cdn.org/img/p/502012427/univ/art/502012427_univ_sqr_xl.jpg