ሥዕላዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች

ዮሴፍ በግብፅ ምድር

 የዮሴፍን ታሪክ አንብብ፤ ዮሴፍ፣ በግብፅ ባሪያ የነበረ ቢሆንም ይሖዋን ማምለኩን አላቆመም።

 ታሪኩን ኢንተርኔት ላይ እንዳለህ ወይም በወረቀት ላይ ካተምህ በኋላ ልታነብበው ትችላለህ።