በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ሥዕላዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች

ይሖዋ እስራኤላውያንን አዳነ

የግብፃውያን ሠራዊት እስራኤላውያንን እየተከታተላቸው ነው፤ ከፊት ለፊታቸው ደግሞ የቀይ ባሕር አለ፤ ይሖዋ እንዴት እንዳዳናቸው አንብብ። ይህን ሥዕላዊ ታሪክ ኢንተርኔት ላይ እንዳለህ ወይም በወረቀት ላይ ካተምህ በኋላ ልታነብበው ትችላለህ።