በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ንዑስ መምረጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

አማርኛ

ለታዳጊ ወጣቶች የተዘጋጁ መልመጃዎች

ለጥናት የሚረዱ መልመጃዎች

ማንን ለማበረታታት አስበሃል?

ሕልቃና እና ሐና፣ ሳሙኤልን እንዳበረታቱት ሁሉ አንተም አንድ ሰው ይሖዋን ማገልገሉን እንዲቀጥል አበረታታ።

በዚህ ስብስብ ውስጥ የሚገኙ ሌሎች ነገሮች

ስለ ድፍረት የሚናገር መዝሙር ዘምር

ስለ ድፍረት የሚናገር መዝሙር ተለማመድ፤ ከዚያም ከቤተሰብህ ጋር ዘምር።

መንፈስ ቅዱስ ፍሬ እንድናፈራ ያስችለናል

ይህ መልመጃ ዕድሜያቸው ከ8-12 የሆኑ ልጆች የመንፈስ ፍሬ ገጽታዎችን ለይተው እንዲያውቁ ይረዳል።

ወንድሞቻችንና እህቶቻችን የሚሰጡን ማበረታቻ

ልጆቻችሁ ጓደኞቻቸውን መርዳት እንዲሁም የጓደኞቻቸውን እርዳታ መቀበል የሚችሉት እንዴት እንደሆነ አስተምሯቸው።