በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

የይሖዋ ምሥክሮች

ቋንቋ ምረጥ አማርኛ

ለጥናት የሚረዱ መልመጃዎች—ለልጆች

ይህን የተናገረው ማን ነው? (ዘፀአት ምዕራፍ 3-12)

ይህን ለጥናት የሚረዳ መልመጃ አውርድ፤ በመልመጃው ላይ የሚገኙትን አራት የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች አንብብ፤ ከዚያም ሐሳቡን የተናገሩት እነማን እንደሆኑ ለማወቅ ሞክር።

በዚህ ስብስብ ውስጥ የሚገኙ ሌሎች ነገሮች

ስለ ድፍረት የሚናገር መዝሙር ዘምር

ስለ ድፍረት የሚናገር መዝሙር ተለማመድ፤ ከዚያም ከቤተሰብህ ጋር ዘምር።

ማንን ለማበረታታት አስበሃል?

ይህ ጨዋታ ከ8-12 ዓመት ባለው ዕድሜ ውስጥ የሚገኙ ልጆች ሌሎችን ለማበረታታት እቅድ እንዲያወጡ ይረዳቸዋል።

መንፈስ ቅዱስ ፍሬ እንድናፈራ ያስችለናል

ይህ መልመጃ ዕድሜያቸው ከ8-12 የሆኑ ልጆች የመንፈስ ፍሬ ገጽታዎችን ለይተው እንዲያውቁ ይረዳል።