ለጥናት የሚረዱ መልመጃዎች

በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ የተጠቀሱ ከዮሴፍ ጋር የሚመሳሰሉ ሰዎች

ይህን ለጥናት የሚረዳ መልመጃ አውርድ፤ ከዚያም ዮሴፍን እና በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተጠቀሱ ሌሎች አምስት ሰዎችን የሚያመሳስሏቸውን ነገሮች ዘርዝር።