አማርኛ
መልመጃዎች
https://cms-imgp.jw-cdn.org/img/p/1011256/univ/art/1011256_univ_sqr_xl.jpg

መልመጃዎች

ለጥናት የሚረዱትን መልመጃዎች አውርደህ በማተም በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ስለተጠቀሱ ሰዎችና ቦታዎች ትምህርት መቅሰም ትችላለህ። ለጥያቄዎቹ መልስ ከሰጠህ በኋላ ወረቀቱን ለአንድ የቤተሰብህ አባል በመስጠት እንዲያርምልህ ማድረግ ትችላለህ።