ልጆቻችሁን አስተምሩ

እነዚህ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች በቀላሉ ሊገባ በሚችል መንገድ የተዘጋጁት ወላጆች ለልጆቻቸው ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶችን እንዲያስተምሩ ለመርዳት ሲባል ነው። ታሪኮቹ ወላጆች ከልጆቻቸው ጋር እንዲያነቧቸው ታስበው የተዘጋጁ ናቸው።