• መዝሙር 147 እና ጸሎት

 • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

 • ይሖዋ ሕዝቡን ይንከባከባል”፦ (10 ደቂቃ)

  • ኢሳ 25:4, 5—ይሖዋ እሱን ማገልገል ለሚፈልጉ ሰዎች መንፈሳዊ ጥበቃ ያደርግላቸዋል (ip-1 272 አን. 5)

  • ኢሳ 25:6—ይሖዋ የተትረፈረፈ መንፈሳዊ ምግብ እንደሚያቀርብ የገባውን ቃል ፈጽሟል (w16.05 24 አን. 4፤ ip-1 273 አን. 6-7)

  • ኢሳ 25:7, 8—በቅርቡ ኃጢአትና ሞት ለዘላለም ይጠፋሉ (w14 9/15 26 አን. 15፤ ip-1 273-274 አን. 8-9)

 • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

  • ኢሳ 26:15—ይሖዋ “የምድሪቱን ወሰን ሁሉ” ሲያሰፋ እኛም የበኩላችንን አስተዋጽኦ ማበርከት የምንችለው እንዴት ነው? (w15 7/15 11 አን. 18)

  • ኢሳ 26:20—በትንቢት የተነገረው “ውስጠኛው ክፍል” ምንን ሊያመለክት ይችላል? (w13 3/15 23 አን. 15-16)

  • የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ያስተምረኛል?

  • የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ለመስክ አገልግሎት ሊጠቅሙኝ የሚችሉ ምን ነጥቦች ይዟል?

 • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ኢሳ 28:1-13

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

 • የዚህን ወር መግቢያዎች ተዘጋጅ፦ (15 ደቂቃ) በአቀራረብ ናሙናዎቹ ላይ ተመሥርቶ በውይይት የሚቀርብ። እያንዳንዱን ቪዲዮ አጫውት፤ ከዚያም ጎላ ባሉ ነጥቦች ላይ ተወያዩ። በጥር ወር፣ አስፋፊዎች ፈጣሪ መኖሩን ስለሚያሳዩት ማስረጃዎች ጥልቀት ያለው ማብራሪያ ማግኘት የሚፈልግ ሰው ካጋጠማቸው የሕይወት አመጣጥ—መልስ የሚያሻቸው አምስት ጥያቄዎች የተባለውን ብሮሹር ማበርከት ይችላሉ። አስፋፊዎች አመቺ በሆነ ጊዜ ሁሉ ሕይወት የተገኘው በፍጥረት ነው? የሚለውን ቪዲዮ እንዲያሳዩ አበረታታ።

ክርስቲያናዊ ሕይወት