•  መዝሙር 118 እና ጸሎት

 •  የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

 •  በጢሮስ ላይ የተነገረው ትንቢት በይሖዋ ቃል ላይ ያለንን እምነት ያጠናክርልናል”፦ (10 ደቂቃ)

  • ሕዝ 26:3, 4—ይሖዋ የጢሮስን ጥፋት ከ250 ከሚበልጡ ዓመታት በፊት አስቀድሞ ተናግሯል (si-E 133 አን. 4 [bsi07 ገጽ 7 አን. 4])

  • ሕዝ 26:7-11—ሕዝቅኤል ጢሮስን መጀመሪያ የሚከበውን አገርና ንጉሥ በስም ጠቅሶ ተናግሯል (ce-E 216 አን. 3)

  • ሕዝ 26:4, 12—ሕዝቅኤል የጢሮስ ቅጥሮች፣ ቤቶችና አፈር ወደ ውኃ እንደሚጣሉ ትንቢት ተናግሯል (it-1-E 70)

 •  መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

  • ሕዝ 24:6, 12—የብረት ድስቱ መዛግ ምን ያመለክታል? (w07 7/1 14 አን. 2)

  • ሕዝ 24:16, 17—ሕዝቅኤል ሚስቱ በሞተችበት ወቅት ሐዘኑን እንዳይገልጽ የታዘዘው ለምንድን ነው? (w88-E 9/15 21 አን. 24)

  • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?

  • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

 •  የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ሕዝ 25:1-11

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

 •  መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ማንኛውም ትራክት—ለተመላልሶ መጠየቅ መሠረት ጣል።

 •  ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ማንኛውም ትራክት ለተበረከተለት ሰው—መጽሐፍ ቅዱስን የምናስጠናው እንዴት ነው? የተባለውን ቪዲዮ አስተዋውቅና ተወያዩበት። (ክፍሉ ላይ ቪዲዮውን ማጫወት አያስፈልግህም።)

 •  የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) bh 23 አን. 13-15—ግለሰቡ በስብሰባ ላይ እንዲገኝ ጋብዝ።

ክርስቲያናዊ ሕይወት