በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

የይሖዋ ምሥክሮች

ቋንቋ ምረጥ አማርኛ

ይሖዋ ሕዝቡን ይታደጋል

ከዘፀአት ምዕራፍ 3 እስከ 15 ላይ የሚገኘው የመጽሐፍ ቅዱስ ዘገባ ጠንካራ እምነት ካላችሁና ከጸናችሁ ቀይ ባሕርን የከፈለው አምላክ እናንተንም እንደሚታደጋችሁ እርግጠኛ እንድትሆኑ ያደርጋችኋል።

በዘፀአት 3:1-22፤ 4:1-9፤ 5:1-9፤ 6:1-8፤ 7:1-7፤ 14:5-10, 13-31፤ 15:1-21 ላይ የተመሠረተ።