በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ንዑስ መምረጫው ሂድ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

አማርኛ

በቱቫሉ ደሴት አንድ ወንድም እንደገና በሕይወት መኖር የተባለውን ትራክት ሲያበረክት

የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ ጥቅምት 2017

የመግቢያ ናሙናዎች

ንቁ! መጽሔትን ለማበርከት እንዲሁም አምላክን እንደምንወደው ማሳየት የምንችለው እንዴት እንደሆነ የሚገልጸውን እውነት ለማስተማር የተዘጋጁ የመግቢያ ናሙናዎች።

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

የዳንኤል ትንቢት መሲሑ እንደሚመጣ አስቀድሞ ተናግሯል

ዳንኤል ምዕራፍ 9 ከመሲሑ መምጣት ጋር የተያያዙ ዝርዝር መረጃዎችን ይዟል። በዚህ ትንቢት ውስጥ ሌሎች ምን ክንውኖች ተጠቅሰዋል?

ክርስቲያናዊ ሕይወት

ትጉ የመጽሐፍ ቅዱስ ተማሪ መሆን የሚቻለው እንዴት ነው?

ትጉ የመጽሐፍ ቅዱስ ተማሪ መሆንህ ፈተና በሚያጋጥምህ ወቅት በታማኝነት እንድትጸና ይረዳሃል። ግን ይህን ማድረግ የምትችለው እንዴት ነው?

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ይሖዋ ነገሥታት ወደፊት ስለሚጠብቃቸው ነገር አስቀድሞ ተናግሯል

ይሖዋ ወደፊት የሚነሱትን እና የሚወድቁትን መንግሥታትና ነገሥታቶቻቸውን በነቢዩ ዳንኤል በኩል አስቀድሞ ተናግሯል።

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ይሖዋ ታማኝ ፍቅር በማሳየት ደስ ይሰኛል—አንተስ?

ታማኝ ፍቅር እንድናሳይ የሚያነሳሳን ምንድን ነው? ሆሴዕ እና ታማኝ ያልሆነችው ሚስቱ ጎሜር ካጋጠማቸው ሁኔታ ምን እንማራለን?

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ምርጥህን ለይሖዋ ስጥ

ለይሖዋ ምርጥህን መስጠትህ ይሖዋን የሚያስደስተው ከመሆኑም ሌላ ራስህንም ይጠቅምሃል። ይሖዋ ልክ እንደ ምርጥ መሥዋዕት አድርጎ የሚመለከተው ምንድን ነው?

ክርስቲያናዊ ሕይወት

ሕይወታችሁን ይሖዋን ለማወደስ ተጠቀሙበት!

ሕይወት ውድ ስጦታ ነው። ተሰጥኦዋችንንና ችሎታችንን የሕይወት ምንጭ የሆነውን ይሖዋን ለማክበርና ከፍ ከፍ ለማድረግ ልንጠቀምበት እንፈልጋለን።

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

‘ወንዶች ልጆቻችሁና ሴቶች ልጆቻችሁ ትንቢት ይናገራሉ’

ትንቢት በመናገር ሥራ የሚካፈሉትን ቅቡዓን ክርስቲያኖች መደገፍ የምንችለው እንዴት ነው?