በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ንዑስ መምረጫው ሂድ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

አማርኛ

የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ  |  ጥር 2018

ከጥር 29–የካቲት 4

ማቴዎስ 10-11

ከጥር 29–የካቲት 4
 • መዝሙር 4 እና ጸሎት

 • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

 • ኢየሱስ የእረፍት ምንጭ ነበር”፦ (10 ደቂቃ)

  • ማቴ 10:29, 30—ይሖዋ ስለ እያንዳንዳችን እንደሚያስብ ኢየሱስ የሰጠው ማረጋገጫ እረፍት ይሰጣል (“ድንቢጦች፣” “አነስተኛ ዋጋ ባላት ሳንቲም፣” “የራሳችሁ ፀጉር እንኳ አንድ ሳይቀር ተቆጥሯል” ለጥናት የሚረዱ መረጃዎች እና “ድንቢጥ” ሚዲያ​—⁠ማቴ 10:29, 30፣ nwtsty)

  • ማቴ 11:28—ይሖዋን ማገልገል እረፍት ይሰጣል (“ሸክም የከበዳችሁ፣” “እረፍት እሰጣችኋለሁ” ለጥናት የሚረዱ መረጃዎች​—⁠ማቴ 11:28፣ nwtsty)

  • ማቴ 11:29, 30—ለክርስቶስ ሥልጣንና አመራር መገዛት እረፍት ያስገኛል (“ቀንበሬን ተሸከሙ” ለጥናት የሚረዳ መረጃ​—⁠ማቴ 11:29፣ nwtsty)

 • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

  • ማቴ 11:2, 3—መጥምቁ ዮሐንስ ይህን ጥያቄ የጠየቀው ለምንድን ነው? (jy ገጽ 96 አን. 2-3)

  • ማቴ 11:16-19—እነዚህን ጥቅሶች መረዳት ያለብን እንዴት ነው? (jy ገጽ 98 አን. 1-2)

  • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?

  • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

 • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ማቴ 11:1-19

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

 • ሁለተኛው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የውይይት ናሙናዎቹን ተመልከት።

 • ሦስተኛው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የመረጥከውን ጥቅስና ለቀጣዩ ተመላልሶ መጠየቅ ያዘጋጀኸውን ጥያቄ ተጠቀም።

 • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) bhs ገጽ 45-46 አን. 15-16—ግለሰቡ በስብሰባ ላይ እንዲገኝ ጋብዝ።

ክርስቲያናዊ ሕይወት

 • መዝሙር 87

 • ‘የደከማቸውንና ሸክም የከበዳቸውን ሁሉ’ ማጽናናት፦ (15 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውት። ከዚያም በሚከተሉት ጥያቄዎች ላይ ተወያዩ፦

  • አንዳንዶች ማጽናኛ እንዲፈልጉ የሚያደርግ ምን ሁኔታ አጋጥሟቸዋል?

  • ይሖዋና ኢየሱስ በድርጅቱ በኩል እነዚህን ሰዎች እረፍት እንዲያገኙ የረዷቸው እንዴት ነው?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች የእረፍት ምንጭ የሆኑት እንዴት ነው?

  • እያንዳንዳችን ለሌሎች የእረፍት ምንጭ መሆን የምንችለው እንዴት ነው?

 • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) kr ምዕ. 22 አን. 1-7

 • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

 • መዝሙር 129 እና ጸሎት