በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ንዑስ መምረጫው ሂድ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

አማርኛ

ላይቤሪያ ውስጥ ሞንሮቪያ አቅራቢያ መመሥከር

የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ ጥር 2018

የውይይት ናሙናዎች

‘የመጽሐፍ ቅዱስ መመሪያዎች ለዘመናችንም ጠቃሚ ናቸው?’ በሚለው ርዕሰ ጉዳይ ላይ ለመወያየት የሚረዱ የውይይት ናሙናዎች።

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

‘መንግሥተ ሰማያት ቀርቧል’

ዮሐንስ ሙሉ በሙሉ የአምላክን ፈቃድ በማድረግ ላይ ያተኮረ ቀላል ሕይወት ይመራ ነበር። በዘመናችንም ኑሯችንን ቀላል ማድረጋችን በአምላክ አገልግሎት ተጨማሪ አስተዋጽኦ እንድናበረክት ይረዳናል።

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ከኢየሱስ የተራራ ስብከት የምናገኘው ትምህርት

ለመንፈሳዊ ፍላጎታችን ንቁ መሆን ሲባል ምን ማለት ነው? መንፈሳዊ ምግብ የመመገብ ልማዳችንን ማሻሻል የምንችለው እንዴት ነው?

ክርስቲያናዊ ሕይወት

በመጀመሪያ ከወንድምህ ጋር ታረቅ—እንዴት?

ኢየሱስ ከወንድማችን ጋር ያለን ግንኙነት ለአምላክ በምናቀርበው አምልኮ ላይ ስለሚያሳድረው ተጽዕኖ ምን አስተምሯል?

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ከሁሉ አስቀድማችሁ የአምላክን መንግሥት ፈልጉ

ይሖዋን በጸሎት ልንጠይቅ ከምንችላቸው ነገሮች መካከል ቀዳሚውን ቦታ ሊይዝ የሚገባው ምንድን ነው?

ክርስቲያናዊ ሕይወት

አትጨነቁ

ኢየሱስ በተራራው ስብከት ላይ ደቀ መዛሙርቱን አትጨነቁ ሲላቸው ምን ማለቱ ነበር?

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ኢየሱስ ሰዎችን ይወድ ነበር

ኢየሱስ ሰዎችን በመፈወስ ከፍተኛ ኃይል እንዳለው አሳይቷል፤ ከምንም በላይ ግን ይህ ድርጊቱ ለሰው ልጆች ያለውን ታላቅ ፍቅርና ርኅራኄ የሚያሳይ ነው።

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ኢየሱስ የእረፍት ምንጭ ነበር

በተጠመቅንበት ጊዜ የኢየሱስ ደቀ መዝሙር መሆን የሚያስከትለውን ቀንበር ተሸክመናል፤ ይህም ከባድ ሥራ እንድንሠራና ትልቅ ኃላፊነት እንድንሸከም የሚያደርግ እርምጃ ነው። ይሁንና እንዲህ ማድረጋችን እረፍት ያስገኝልናል።