በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ንዑስ መምረጫው ሂድ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

አማርኛ

የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ  |  ጥር 2017

ከጥር 9-15

ኢሳይያስ 29-33

ከጥር 9-15
 • መዝሙር 103 እና ጸሎት

 • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

 • ንጉሥ ለጽድቅ ይነግሣል”፦ (10 ደቂቃ)

  • ኢሳ 32:1—ለጽድቅ የሚነግሠው ንጉሥ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው (w14 2/15 6 አን. 13)

  • ኢሳ 32:2—በመግዛት ላይ ያለው ኢየሱስ መንጋውን የሚንከባከቡ ገዢዎች ሰጥቶናል (ip-1 332-334 አን. 7-8)

  • ኢሳ 32:3, 4—የይሖዋ ሕዝቦች በጽድቅ እንዲመላለሱ የሚረዳቸውን መመሪያና ሥልጠና ያገኛሉ (ip-1 334-335 አን. 10-11)

 • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

  • ኢሳ 30:21—ይሖዋ ለአገልጋዮቹ መልእክት የሚያስተላልፈው እንዴት ነው? (w14 8/15 21 አን. 2)

  • ኢሳ 33:22—ይሖዋ ለእስራኤል ብሔር ዳኛ፣ ሕግ ሰጪና ንጉሥ የሆነው መቼና እንዴት ነው? (w14 10/15 14 አን. 4)

  • የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ያስተምረኛል?

  • የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ለመስክ አገልግሎት ሊጠቅሙኝ የሚችሉ ምን ነጥቦች ይዟል?

 • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ኢሳ 30:22-33

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

 • መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) wp17.1 የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ—ለተበሳጨ የቤት ባለቤት መልስ ስጥ።

 • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) wp17.1 በሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ ለተበረከተለት ሰው—ከተንቀሳቃሽ የኤሌክትሮኒክ መሣሪያ ላይ ጥቅስ አንብብ።

 • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) lv 31-32 አን. 12-13—የተማሪውን ልብ መንካት የሚቻለው እንዴት እንደሆነ አሳይ።

ክርስቲያናዊ ሕይወት