በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

ቋንቋ ምረጥ አማርኛ

ከጥር 23-29

ኢሳይያስ 38-42

ከጥር 23-29
 • መዝሙር 114 እና ጸሎት

 • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

 • ይሖዋ ለደከመው ኃይል ይሰጣል”፦ (10 ደቂቃ)

  • ኢሳ 40:25, 26—የኃይል ሁሉ ምንጭ ይሖዋ ነው (ip-1 410-411 አን. 23-25)

  • ኢሳ 40:27, 28—ይሖዋ የሚደርስብንን መከራና የፍትሕ መጓደል ይመለከታል (ip-1 413 አን. 27)

  • ኢሳ 40:29-31—ይሖዋ ለሚታመኑበት ኃይል ይሰጣል (ip-1 414-415 አን. 29-31)

 • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

  • ኢሳ 38:17—‘ይሖዋ ኃጢአታችንን ወደ ኋላው ይጥላል’ ሲባል ምን ማለት ነው? (w03 7/1 18 አን. 17)

  • ኢሳ 42:3—ይህ ትንቢት በኢየሱስ ላይ ፍጻሜውን ያገኘው እንዴት ነው? (w15 2/15 8 አን. 13)

  • የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ያስተምረኛል?

  • የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ለመስክ አገልግሎት ሊጠቅሙኝ የሚችሉ ምን ነጥቦች ይዟል?

 • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ኢሳ 40:6-17

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

 • መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) lc—ለተመላልሶ መጠየቅ መሠረት ጣል።

 • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) lc—ለቀጣዩ ተመላልሶ መጠየቅ መሠረት ጣል።

 • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) lv 38-39 አን. 6-7—የተማሪውን ልብ መንካት የሚቻለው እንዴት እንደሆነ አሳይ።

ክርስቲያናዊ ሕይወት