በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

ቋንቋ ምረጥ አማርኛ

ጋና ውስጥ ምሥራቹ ሲሰበክ

የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ ጥር 2017

የአቀራረብ ናሙናዎች

መጠበቂያ ግንብ መጽሔትን ለማበርከትና ስለ መጨረሻዎቹ ቀናት ምልክት እውነቱን ለማስተማር የተዘጋጁ የአቀራረብ ናሙናዎች። ናሙናዎቹን ተጠቅመህ የራስህን መግቢያ አዘጋጅ።

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ይሖዋ ሕዝቡን ይንከባከባል

ይሖዋ ልክ እንደ አንድ ለጋስ ጋባዥ የተትረፈረፈ መንፈሳዊ ምግብ ያቀርብልናል።

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

“ንጉሥ ለጽድቅ ይነግሣል”

ንጉሥ የሆነው ኢየሱስ ለመንጋው የሚያስቡ እረኞች ሰጥቷል። ሽማግሌዎች ለመንጋው መንፈሳዊ መመሪያና እረፍት ይሰጣሉ።

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ሕዝቅያስ እምነት በማሳየቱ ተክሷል

አሦራውያን፣ አይሁዳውያን ያለ ውጊያ እጃቸውን እንዲሰጡ ለማድረግ ሞክረዋል፤ ሆኖም ይሖዋ መልአኩን በመላክ ኢየሩሳሌምን ታድጓታል።

ክርስቲያናዊ ሕይወት

“ይሖዋ ሆይ . . . በአንተ እታመናለሁ”

በጥሩም ሆነ በአስቸጋሪ ጊዜ በይሖዋ አምላክ መታመናችን አስፈላጊ ነው። ሕዝቅያስ በአምላክ እንደሚታመን ያሳየው እንዴት ነው?

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ይሖዋ ለደከመው ኃይል ይሰጣል

ንስር የሚበርበት መንገድ አምላክ በሚሰጠን ብርታት ተጠቅመን እሱን ማምለካችንን መቀጠል እንደምንችል የሚያሳይ ግሩም ምሳሌ ነው።

ክርስቲያናዊ ሕይወት

በስደት ላይ ለሚገኙ ክርስቲያኖች መጸለያችሁን አትርሱ

ስደት የሚደርስባቸውን ክርስቲያኖች ለመርዳት ልንጸልይላቸው የምንችለው እንዴት ነው?

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ይሖዋ እውነተኛ ትንቢት የሚናገር አምላክ ነው

ይሖዋ ባቢሎን ድል ከመደረጓ ከ200 ዓመታት በፊት ምን ነገሮች እንደሚከሰቱ በኢሳይያስ አማካኝነት በዝርዝር ትንቢት አስነግሯል።