በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

ቋንቋ ምረጥ አማርኛ

ከግንቦት 8-14

ኤርምያስ 35-38

ከግንቦት 8-14
 • መዝሙር 55 እና ጸሎት

 • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

 • ኤቤድሜሌክ ድፍረትና ደግነት በማሳየት ረገድ ግሩም ምሳሌ ትቷል”፦ (10 ደቂቃ)

  • ኤር 38:4-6—ሴዴቅያስ በሰው ፍርሃት በመሸነፍ ተቃዋሚዎች ኤርምያስን ጭቃ ወዳለበት የውኃ ማጠራቀሚያ ጉድጓድ እንዲጥሉት ፈቀደ (it-2-E 1228 አን. 3)

  • ኤር 38:7-10—ኤቤድሜሌክ ኤርምያስን ለመርዳት በድፍረት አፋጣኝ እርምጃ ወስዷል (w12 5/1 31 አን. 2-3)

  • ኤር 38:11-13—ኤቤድሜሌክ ደግነት አሳይቷል (w12 5/1 31 አን. 4)

 • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

  • ኤር 35:19—ሬካባውያን የተባረኩት ለምንድን ነው? (it-2-E 759)

  • ኤር 37:21—ይሖዋ ኤርምያስን የተንከባከበው እንዴት ነው? እኛስ ችግር ሲያጋጥመን ይህን ማስታወሳችን የሚያበረታታን እንዴት ነው? (w98 1/15 18 አን. 16-17፤ w95 8/1 5 አን. 5-6)

  • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?

  • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

 • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ኤር 36:27–37:2

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

ክርስቲያናዊ ሕይወት