በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

ቋንቋ ምረጥ አማርኛ

ከግንቦት 29–ሰኔ 4

ኤርምያስ 49-50

ከግንቦት 29–ሰኔ 4
 • መዝሙር 74 እና ጸሎት

 • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

 • ይሖዋ ትሑታንን ይባርካል፤ እብሪተኞችን ደግሞ ይቀጣል”፦ (10 ደቂቃ)

  • ኤር 50:4-7—ንስሐ የገቡ ትሑት እስራኤላውያን ቀሪዎች ከምርኮ ነፃ ወጥተው ወደ ጽዮን ይመለሳሉ

  • ኤር 50:29-32—ባቢሎን በይሖዋ ላይ የእብሪት ድርጊት በመፈጸሟ ትጠፋለች (it-1-E 54)

  • ኤር 50:38, 39—ባቢሎን ዳግመኛ ሰው አይኖርባትም (jr-E 161 አን. 15፤ w98 4/1 20 አን. 20)

 • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

  • ኤር 49:1, 2—ይሖዋ አሞናውያንን የገሠጻቸው ለምንድን ነው? (it-1-E 94 አን. 6)

  • ኤር 49:17, 18—ኤዶም እንደ ሰዶምና ገሞራ የሆነችው በምን መንገድ ነው? ለምንስ? (jr-E 163 አን. 18፤ ip-2 351 አን. 6)

  • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?

  • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

 • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ኤር 50:1-10

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

 • መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) T-32 (የቤተሰብን ሕይወት አስደሳች ለማድረግ ቁልፉ ምንድን ነው? የተባለው ትራክት)—ለተመላልሶ መጠየቅ መሠረት ጣል።

 • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) T-32—“ምን ይመስልሃል?” በሚለው ላይ ተወያዩ። ለቀጣዩ ተመላልሶ መጠየቅ መሠረት ጣል።

 • ንግግር፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) w15 3/15 17-18—ጭብጥ፦ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በጽሑፎቻችን ላይ ጥላ ስለሚሆኑ ነገሮችና ስለ እውነተኛዎቹ ነገሮች የሚሰጠው ማብራሪያ እየቀረ የመጣው ለምንድን ነው?

ክርስቲያናዊ ሕይወት