በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ንዑስ መምረጫው ሂድ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

አማርኛ

የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ  |  ግንቦት 2017

ከግንቦት 15-21

ኤርምያስ 39-43

ከግንቦት 15-21
 • መዝሙር 150 እና ጸሎት

 • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

 • ይሖዋ ለእያንዳንዱ እንደ ሥራው ይከፍለዋል”፦ (10 ደቂቃ)

  • ኤር 39:4-7—ሴዴቅያስ ይሖዋን አለመታዘዙ ያስከተለበትን መዘዝ ተቀብሏል (it-2-E 1228 አን. 4)

  • ኤር 39:15-18—ይሖዋ ኤቤድሜሌክ ላሳየው እምነት ያለውን አድናቆት ገልጿል (w12 5/1 31 አን. 5)

  • ኤር 40:1-6—ይሖዋ ታማኝ አገልጋዩ የሆነውን ኤርምያስን ተንከባክቦታል (it-2-E 482)

 • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

  • ኤር 42:1-3፤ 43:2, 4—ዮሃናን ከሠራው ስህተት ምን እንማራለን? (w03 5/1 10 አን. 10)

  • ኤር 43:6, 7—እዚህ ጥቅስ ላይ ካለው ዘገባ ምን ጠቃሚ መረጃ እናገኛለን? (it-1-E 463 አን. 4)

  • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?

  • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

 • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ኤር 40:11–41:3

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

 • መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ኢሳ 46:10—እውነትን አስተምሩ። ለተመላልሶ መጠየቅ መሠረት ጣል።

 • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ራእይ 12:7-9, 12—እውነትን አስተምሩ። ለቀጣዩ ተመላልሶ መጠየቅ መሠረት ጣል።

 • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) bh 153 አን. 19-20—ግለሰቡ ስብሰባ ላይ እንዲገኝ ጋብዝ።

ክርስቲያናዊ ሕይወት