በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

ቋንቋ ምረጥ አማርኛ

ከነሐሴ 28–መስከረም 3

ሕዝቅኤል 39-41

ከነሐሴ 28–መስከረም 3
 • መዝሙር 24 እና ጸሎት

 • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

 • ሕዝቅኤል በራእይ ያየው ቤተ መቅደስ ለአንተ ምን ትርጉም አለው?”፦ (10 ደቂቃ)

  • ሕዝ 40:2—የይሖዋ አምልኮ ከየትኛውም አምልኮ ይበልጥ ከፍ ከፍ ብሏል (w99 3/1 11 አን. 16)

  • ሕዝ 40:3, 5—ይሖዋ ከእውነተኛው አምልኮ ጋር በተያያዘ ያለውን ዓላማ እንደሚፈጽም የተረጋገጠ ነው (w07 8/1 10 አን. 2)

  • ሕዝ 40:10, 14, 16—ይሖዋን ተቀባይነት ባለው መንገድ ማምለክ ከፈለግን ላቅ ባሉት የጽድቅ መሥፈርቶቹ መመራት ይኖርብናል (w07 8/1 11 አን. 4)

 • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

  • ሕዝ 39:7—የሰው ልጆች በዓለም ላይ ለሚታየው የፍትሕ መጓደል ተጠያቂው አምላክ እንደሆነ ሲናገሩ ስሙን እያረከሱ ነው የሚባለው ለምንድን ነው? (w12 9/1 21 አን. 2)

  • ሕዝ 39:9—ብሔራት የሚጠቀሙባቸው የጦር መሣሪያዎች ከአርማጌዶን በኋላ ምን ይሆናሉ? (w89-E 8/15 14 አን. 20)

  • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?

  • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

 • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ሕዝ 40:32-47

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

ክርስቲያናዊ ሕይወት