በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ንዑስ መምረጫው ሂድ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

አማርኛ

የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ  |  ነሐሴ 2017

ከነሐሴ 21-27

ሕዝቅኤል 35-38

ከነሐሴ 21-27
 • መዝሙር 149 እና ጸሎት

 • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

 • የማጎጉ ጎግ በቅርቡ ይጠፋል”፦ (10 ደቂቃ)

 • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

  • ሕዝ 36:20, 21—መልካም ምግባር የምናሳይበት ዋነኛው ምክንያት ምንድን ነው? (w02 6/15 20 አን. 12)

  • ሕዝ 36:33-36—ይህ ጥቅስ ዘመናዊ ፍጻሜውን ያገኘው እንዴት ነው? (w88-E 9/15 24 አን. 11)

  • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?

  • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

 • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ሕዝ 35:1-15

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

 • መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) መዝ 37:29—እውነትን አስተምሩ።

 • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ዘፍ 1:28፤ ኢሳ 55:11—እውነትን አስተምሩ።

 • ንግግር፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) w16.07 31-32—ጭብጥ፦ የሁለቱ በትሮች አንድ ላይ መያያዝ ምን ትርጉም አለው?

ክርስቲያናዊ ሕይወት