በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ንዑስ መምረጫው ሂድ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

አማርኛ

የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ  |  ኅዳር 2017

ከኅዳር 27–ታኅሣሥ 3

ከናሆም 1–ዕንባቆም 3

ከኅዳር 27–ታኅሣሥ 3
 •  መዝሙር 129 እና ጸሎት

 •  የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

 •  ምንጊዜም በመንፈሳዊ ንቁና ዝግጁ ሁኑ”፦ (10 ደቂቃ)

 •  መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

  • ናሆም 1:8፤ 2:6—ነነዌ ፈጽማ የጠፋችው እንዴት ነው? (w07 11/15 9 አን. 2)

  • ዕን 3:17-19—ከአርማጌዶን በፊትም ሆነ በዚያን ወቅት ችግሮች ሊያጋጥሙን ቢችሉም ስለ ምን ነገር እርግጠኞች መሆን እንችላለን? (w07 11/15 10 አን. 11)

  • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?

  • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

 •  የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ዕን 2:15–3:6

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

 •  መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) hf—ለተመላልሶ መጠየቅ መሠረት ጣል።

 •  ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) hf—ከዚህ በፊት ብሮሹሩ ለተበረከተለት ሰው እንዴት ተመላልሶ መጠየቅ ማድረግ እንደሚቻል አሳይ።

 •  ንግግር፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) w16.03 23-25—ጭብጥ፦ በጉባኤህ ውስጥ እርዳታ ማበርከት ትችላለህ?

ክርስቲያናዊ ሕይወት