በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የይሖዋ ምሥክሮች

ቋንቋ ምረጥ አማርኛ

 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ከአብድዩ 1–ዮናስ 4

ከስህተታችሁ ተማሩ

ከስህተታችሁ ተማሩ

ስህተት በምንሠራበት ጊዜ ይሖዋ፣ መስተካከል እንደማንችል አድርጎ በማሰብ ተስፋ እንደማይቆርጥብን የዮናስ ታሪክ ያሳያል። ሆኖም ይሖዋ ከስህተታችን እንድንማርና አስፈላጊውን ለውጥ እንድናደርግ ይጠብቅብናል።

ዮናስ 1:3

ዮናስ ከይሖዋ ተልእኮ በተሰጠው ወቅት ምን ስህተት ሠርቷል?

ዮናስ 2:1-10

ዮናስ ምን በማለት ጸልዮ ነበር? ይሖዋስ ምን ምላሽ ሰጥቶታል?

ዮናስ 3:1-3

ዮናስ ከስህተቱ እንደተማረ ያሳየው እንዴት ነው?