• መዝሙር 41 እና ጸሎት

 • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

 • በወጣትነትህ ጊዜ ታላቁን ፈጣሪህን አስብ”፦ (10 ደቂቃ)

  • መክ 12:1—ወጣቶች ጊዜያቸውንና ጉልበታቸውን ለአምላክ አገልግሎት ሊያውሉት ይገባል (w14 1/15 18 አን. 3፤ 22 አን. 1)

  • መክ 12:2-7—ወጣቶች የዕድሜ መግፋት የሚያስከትለው የአቅም ገደብ የለባቸውም (w08 11/15 23 አን. 2፤ w06 11/1 16 አን. 8)

  • መክ 12:13, 14—ትርጉም ያለው ሕይወት ለመምራት የሚያስችለን ከሁሉ የተሻለ መንገድ ይሖዋን ማገልገል ነው (w11 11/1 21 አን. 1-6)

 • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

  • መክ 10:1—‘ትንሽ ሞኝነት ጥበብን ዋጋ የሚያሳጣው’ እንዴት ነው? (w06 11/1 16 አን. 4)

  • መክ 11:1—“ቂጣህን በውኃ ላይ ጣል” ሲባል ምን ማለት ነው? (w06 11/1 16 አን. 6)

  • የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ያስተምረኛል?

  • የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ለመስክ አገልግሎት ሊጠቅሙኝ የሚችሉ ምን ነጥቦች ይዟል?

 • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) መክ 10:12–11:10

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

 • መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) 2ጢሞ 3:1-5 —እውነትን አስተምሩ።

 • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ኢሳ 44:27–45:2—እውነትን አስተምሩ።

 • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) bh 25-26 አን. 18-20—ተማሪው በስብሰባዎች ላይ እንዲገኝ ጋብዝ።

ክርስቲያናዊ ሕይወት